
አማኑኤል ሥጋ መሸጫ በካልጋሪ፣ አልበርታ ማልብሮ ሞል ኣከባቢ የሚገኝ ምርጥ የሥጋ መሸጫ ሱቅ ነው። ከስምንት ዓመታት በላይ በሥጋ መሸጫ ንግድ ውስጥ በመቆየታችንና፣ ኣዲስ ጥራት ያለው፣ ከየአከባቢያችን ገበሬዎች የተገኘ፣100% ሳር በል የሆኑ ከብቶችን የተመጣጠነ እና በተፈጥሮ ያደጉ የዶሮ የበግ እና የፍየል ሥጋ በማቅረባችን እንኮራለን።
ይምጡና በ 920 36 street NE # 142B Calgary, AB የሚገኝ የችርቻሮ ሱቃችንን ይጎብኙ።
የት
ሊያገኙን ይችላሉ
ኣድራሻችን
ስልክ ቁጥሮች
የሱቅ: 403 248 9397
ሞባይል : 403 619 9373
ሞባይል : 825 365 9099
የሥራ ሰዓት
ምን ምን
እናቀርባለን
የበሬ ሥጋ
የበግ ሥጋ
የፍየል ሥጋ
የደሮ ሥጋ
የአሳ ሥጋ
ቀመማ ቅመም
ለምን
እኛን ይመርጣሉ
የምናቀርበው ስጋ፡ ተሸላሚ ከሆኑ የሥጋ አከፋፋዮች እና ከፍተኛ ጥራት ያለው የበሬ ፣ የበግ፣ የፍየል፣ የዶሮ እና የአሳ ሥጋ ከሚያቀርቡ የአከባቢያችን ገበሬዎች ይመጣሉ። ሁልጊዜ ኣዲስ በጥንቃቄ እንደየአስፈላጊነቱ ተቆርጦ በማሸጊያ ተጠቅልሎ እና ጥራቱን ጠብቆ የሚዘጋጅ ሥጋ ነው።
ደህንነት
ደህንነቱ የተጠበቀ ሥጋ ማምረት ለተጠቃሚዎቻችንም ሆነ ለንግድ ስራችን ጠቃሚ ነው። ለዚህም ነው የማከማቻ እና የአያያዝ ሂደቶችን በጥብቅ የምንከተል። እመኑን ሠራተኞቻችን ደህንነትን ለማረጋገጥ ብዙ እርምጃዎችን ወስደዋል።
ጥራት
ደንበኞቻችን ጥራት ያላቸው ምርቶች እንደሚገባቸው እና እንደሚጠብቁ በመገንዘብ ሥጋን ከመምረጥ ጀምሮ የሚያሳስበን ጥሩና ጥራት ያለው ሥጋን ማዘጋጀት ነው።
ሁልጊዜ አዲስ
አማኑኤል ሥጋ መሸጫ ሁሉ ግዜ አዲስ ፣ ከፍተኛ ደረጃ ያለው የበሬ ፡ የበግ ፡ የፍየል ፡ እና የዶሮ ሥጋ በማቅረብ ኩራት ይሰማናል። ከሚያገኙት አዲስ እና ጥራት ያለው ሥጋ ጋር ከፍተኛ የደንበኞች አገልግሎት በመስጠትም እንታወቃለን።
የበሬ ሥጋ ምርቶች

Rib Stake
Rib Stake

Chunk Tender
Chunk Tender

Inside Round Cup Off
Inside Round Cup Off

Cap PLD Tenderloin 5Up Grade AAA
Cap PLD Tenderloin 5Up Grade AAA

BBQ Meat
BBQ Meat

Top Butt
Top Butt

Lean Meat Ground (ክትፎ)

Air Dried Meat (ቋንጣ)
የበግ ሥጋ ምርቶች

Lamb Short Leg
Lamb Short Leg

Lamb Long Leg
Lamb Long Leg

Lamb Boneless
Lamb Boneless

Cap PLD Tenderloin 5Up Grade AAA
Full Lamb

Lamb Liver
Lamb Liver

Lamb Stomach
Lamb Stomach
የአሳ ሥጋ ምርቶች

Croackee Fish
Croackee Fish

Mackerel-Fish
Mackerel-Fish

King Fish
King Fish

Pompano Fish
Pompano Fish

Red Snaprea Fish
Red Snaprea Fish

Tilapia Fish
Tilapia Fish

Whiting Fish
Whiting Fish

IQF Basa Fillets Fish
IQF Basa Fillets Fish
የእርሻ ምርቶች

Farm Whole Chicken
Farm Whole Chicken

Farm Eggs 20
Farm Eggs 20

Farm Eggs 30
Farm Eggs 30
ቀመማ ቀመም

Chicken Escalope Spices
Chicken Escalope Spices

Chicken Wings Spices
Chicken Wings Spices

Biryani Spices
Biryani Spices

Special Mix Spices
Special Mix Spices

Seven Mixed Spices
Seven Mixed Spices

Kofta Spices
Kafta Spices

Chickpeas powder (Shiro)
Chickpeas powder (Shiro)

Red Chill Powder (berbere)
Red Chill Powder (berbere)
ባለን ከፍተኛ የደረጃ መለክያ ምክንያት፣ ከሚገኙት ትኩስ እና ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ምርቶች በተጨማሪ ምርጥ የደንበኛ አገልግሎትም ያገኛሉ።
ደስተኛ
ደንበኞቻችን ስለ እኛ ምን ይላሉ
I have never shopped at a butcher shop before, I wanted to support local for thanksgiving so I thought I would try it. I came in and asked for help and the girl in the back laughed at me. The men were trying to be helpful but for fear of being laughed at I guess I’ll continue shopping at big box stores.
It’s all fresh and all traditional ways
I recommend you all guys to visit this great meat 🍖 shop
Good quality of meat and Amazing Coustmer service